ዋና ገጽ (Home)

EthioBucks | ኢትዮባክስ

Easy Tasks; Real Earnings | ቀላል ተግባራት፣ እውነተኛ ገቢ። 🚀

ኢትዮባክስ ለኢትዮጵያውያን የተዘጋጀ የዲጂታል ገቢ መድረክ ነው። አባላት ቀላል የመስመር ላይ (ኦንላይን) ተግባራትን በማጠናቀቅ ገቢ ሲያገኙ፣ ቢዝነሶች ደግሞ ብራንዳቸውን፣ ምርታቸውን እና አገልግሎታቸውን ለብዙ ሰዎች ማስተዋወቅ ይችላሉ። የማህበራዊ ሚዲያ ሰዎች ደግሞ ተከታዮቻቸውን እና እይታቸውን በፍጥነት ያሳድጋሉ:: የእኛ ተልዕኮ እውነተኛ ተግባራትን ወደ እውነተኛ ገቢ መቀየር ነው።

Trusted by 50,000+ Ethiopians | ከ 50000 በላይ ኢትዮጵያዊያን የሚተማመኑበት

በመስመር ላይ (ኦንላይን) ቀላል ስራዎችን በመከወን ገቢ ያግኙ

በነፃ ይመዝገቡ። ምንም የክሬዲት ካርድ አያስፈልግም!

150 ሽህ+ የተከፈለ 1ሽህ+ ስራዎች

የገቢ ማስገኛ መንገዶች (Ways to Earn)

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ ቪዲዮዎችን በመመልከት፣ ሙዚቃዎችን በማዳመጥ እንዲሁም ልዩ ልዩ ፅሁፎችን በማንበብ ብቻ ቀላል ተግባራትን በማከናወን…

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ የግል ማኅደሮችን (profiles) በመከተል፣ ቻናሎችን ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በተለያዩ አካውንቶች ውስጥ አባል በመሆን…

በተለያዩ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች (እንደ ዩቲዩብ፣ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ቲክቶክ እና ትዊተር/ኤክስ ባሉ መድረኮች) ላይ የሚደረጉ መስተጋብሮች፤ ይህም ማለት ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን ወይም ማናቸውንም ልጥፎች ላይ ‘ላይክ’ (like) ማድረግን፣ በራሳችን ማኅበራዊ ገጾች ላይ ማጋራትን (share) እንዲሁም በተለያዩ ልጥፎች ላይ አዎንታዊና ገንቢ አስተያየቶችን መጻፍን ያጠቃልላል።

Task Reward Description
የቲክቶክ አካውንት መከተል እና አንድ ቪድዮ መመልከት 1 ETB
የዩቲዩብ ቪድዮ ለሁለት ድቂቃ መመልከት እና ሰብስክራየብ ማድረግ (ቤተሰብ መሆን) 2 ETB
Follow Instagram Page / የእንስታግራም ገጽ መከተል 1.25 ETB
Scroll to Top